ወጣቱ ያዕቆብ ፈረደ ይባላል ፡፡
ይህ ወጣት የፕሮጀክታችንን እንዱን አካል በማስጀመር ለራሱ የስራ እድል የፈጠረ ወጣት ነው፡፡
ወጣቱ በከተማ ላይ ያለውን የጽዳት ፕሮግራም የሚደግፍ አንድ ተንቀሳቃሽ ሞባይል ሽንትቤት በመስራት የገቢ ምንጭ ማግኘት ጀምሮል፡፡
ይሕን ወጣቱን ሃሳብ በማጎልበት ሌሎች ከ20-30 ወጣጦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮፕዛል በማዘጋጀት እስከ 300000ብር 10 ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ ሽንትቤቶችን በማዘጋጀት ተጨማሪ የማስታወቂያ፣የፓስታ እና ዲሊቨር ወዘተ ስራዎችን ለመስራት ታስቦል፡፡
በዚሁ መሰረት በወገን ፈንድ መተግበሪያ ሁሉም ኢትዩጵያዊ በድጋፍ እንዲያደርግለት ጥር እናቀርባለን፡፡
በWegen Fund ድጋፍ ለማድረግ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
ድጋፍ ለማድረግ አቢሲኒያ ባንክ-82393838 እንዲሁም የወገን ፈንድን ሊንክ ይጫኑ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን+251-0934-452-323