በጥንካሬ ለበጎነበት ወደፊት

በጎአድራጎት ድርጅታችን አደረጃጀቱ ላይ ትኩረት በማድረግ በባለሙያ ለመምራት በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል፡፡ለዚህ ደግሞ ሃሳባችሁን ፣እውቀታችሁን ፣ጊዜያችሁን እና ገንዘባችሁን እየሠተጣችሁን ላላችሁ ኢተዩጵያዊያን በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ ስራው እየቐጠለ ነው ዛሬም የእናንተን እገዛ እንሻለን፡፡ራዕያችን ለዘለቄታው የሰውን ልጆች ችግር ከመሰረቱ መንቀል ስለሆነ በትዕግስት እየጠበቃችሁን በአጭር ጊዜ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እንድናስጀምር እንቅስቃሴያችሁንን ይደግፉ በውጪ ላላችሁ ወገን ፈንድን ተጠቀሙ በሀገር ውስጥ ያላችሁ ቴሌ ብር እና ባንኮቻችንን ተጠቀሙ ጊዜ …

ልዩ ስጦታ ከመልካም ትውልድ ቤተሰብ

በድርጅቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በሆኑት ወ/ሮ መሰረት ባዩ ተነሳሽነት የራምሴ ጫማ ምርቶችን በመግዛት በዋናው ቢሮ አካባቢ ላሉ ወንድሞቻቸው በስጦታ መልክ እያበረከቱ ይገኛሉ፡፡ ላደረጉት መልካምነት እናመሰግናለን፡፡በዚሁ መሰረት በስልክ እየተደወለላችሁ ያላችሁ ወንድሞቻችን ጫማዎቹን በዋናው ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት እንድትወስዱ እንጠይቃለን፡፡ መልካምነት ለሁሉም!! በቀጣይ ምስኪኖችን ጫማ መግዛት ለምትፈልጉ በባንክ አካውንታችን እና በቴሌ ብር ገቢ እንድታደርጉልን በድጋሚ እንጠይቃለን፡፡ Gift! From a good generation family On …

እንኳን ደስ ያላችሁ

እንኳን ደስ ያላችሁ ለመልካም  ትውልድ ቤተሰብ እና ተመራቂዎች ድርጅታችን ለትምህርት እና ስልጠና ላለው ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በዘንድሮ አመት በመጀምሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ 4ባልደረቦቻችንን  ሀምሌ 9/2014ዓ.ም እናስመርቃለን፡፡ በእለቱ ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ በማዕከላችን በምናደረገው የምርቃት ፕሮግራም በመገኘት የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ፡፡ መልካምነት ለሁሉም ከትምህረት እና ስልጠና ዲርትመንት ዩሓንስ እስጢፋኖስ መልካምካምነት ሁሉም!! Congratulations to the next generation of family and graduates This year, we …

ወጣቱ ያዕቆብ ፈረደን እንደግፍ

ወጣቱ ያዕቆብ ፈረደ ይባላል ፡፡ ይህ ወጣት የፕሮጀክታችንን እንዱን አካል በማስጀመር ለራሱ የስራ እድል የፈጠረ ወጣት ነው፡፡ ወጣቱ በከተማ ላይ ያለውን የጽዳት ፕሮግራም የሚደግፍ አንድ ተንቀሳቃሽ ሞባይል ሽንትቤት በመስራት የገቢ ምንጭ ማግኘት ጀምሮል፡፡ ይሕን ወጣቱን ሃሳብ በማጎልበት ሌሎች ከ20-30 ወጣጦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮፕዛል በማዘጋጀት እስከ 300000ብር 10 ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ ሽንትቤቶችን በማዘጋጀት ተጨማሪ የማስታወቂያ፣የፓስታ እና ዲሊቨር ወዘተ ስራዎችን ለመስራት ታስቦል፡፡ በዚሁ …

ሲሰጥ የነበረው ስልጠናችን ተጠናቀቀ

እንኳን ደስ ያላችሁ ተከታታይ ስልጠናችን ተጠናቀቀ ድርጅታችን መልካም ትውልድ ለአለም እና ኢትዩጵያን ሚሊኒየም-2000ፕሬየርስ ቼይን ጋር በመተባበር ላለፉት 6 ተከታታይ ሳምንታት ስልጠና በህይወት ክህሎት ያሰለጠናቸውን ከ150 የሚበልጡ ሰልጣኞችን እንዲሁም በቤተሰብ እና በልጆች አስተዳደግ ላይ ያሰለጠናቸውን ተጨማሪ ሰልጣኞች ከሀሙስ መጋቢት 12./2015 ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት የተሳትፎ ሰርተፍኬት የምንሰጥ ይሆናል፡፡ ሰልጣኞች ለቀጣይ ህይወታቸው እንዲሁም ለትውልዱ የሚያካፍሉት መልካምነትን በዚህ የስልጠና ወቅት አግኝተዋል፡፡ ምስጋና ለመልካም ትውልድ …

የግማሽ ቀን ስልጠና በሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን ማዕከል

የግማሽ ቀን ስልጠና በሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን ማዕከል… ድርጅታችን መልካም ትውልድ ለአለም በኢትጵያ ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ በሀገራችን ላሉ በጎአድርጎት ድርጅቶች እና ማህበራት የተለያዩ የአቅም ግንባታ፣የህይወት ክህሎት፣እንዲሁም ፕሮፌሽናል ስልጠናዎችን መስጠት ነው፡፡ በዚሁ መሰረት በሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ለ30 ድርጀቱ ሰራተኞች እንዲሁም ከህመሙ አገግመው በቀጣይ ለስራ የተዘጋጁ ጨምሮ በአጠቃላይ ከ50የሚበልጡ ሰልጣኞችን በራስ መተማመን በሚል ርዕስ በአሰልጣኝ አቶ ማቲዎስ ፋንታሁን ተሰቶል ፡፡በቀጣይም ከማዕከሉ መስራች …

6192 በይፋ ተዋወቀ

መጋቢት 29/2015ዓ.ም ከቀኑ በ9 ሰዓት በጋራ ላይ ሆቴል በኢትዩጵያ የመጀመሪያ የሆነው የምግብ ባንክ በመልካም ትውልድ ለአለም በሚባል በጎአድራት ድርጅት የማስተዋወቅ እና የድጋፍ ማድረጊያ ቁጥር 6192 ኦኬ ተዋውቋል፡፡ በዕለቱ ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር ከሴንተር ፎር ፋሚሊ ኦርጋናይዜሽን ጋር በህጻናት እና በወጣቶች እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ባላቸው ልጆች የምገባ ፕሮግራም እና ሎሌች ድጋፎችን እና ስልጠናዎችን በጋራ በማስተባበር በትብብር ለመስራት የፊርማ ስነስረአት ተደርጎል፡፡ እንዲሁም …

ለተከታታይ 6 ሳምንታት የተዘጋጀ ስልጠና ተዘጋጀ

ለተከታታይ 6 ሳምንታት የተዘጋጀ ስልጠና አዘጋጆች ፤መልካም ትውልድ ለአለም በኢትዩጵያ እና  ኢትዩጵያን ሚሊኒየም ፕሬየርስ አሰልጣኝ ፤ኢንስትራክተር ለማ(የትምህርት እና ስልጠና ዲፓርትመንት ) አስተባባሪ፤አቶ በለጠ(ከትምህርት እና ስልጠና ዲርትመንት) የስልጠናው ርዕስ፤ላይፍ ስኪል- ክፍል 1 በራስ መተማመን ክፍል 2-ተግባቦት ክፍል 3-ራስን ማበልጸግ ከላይ በተጠቀሰው የስልጠና ርዕስ መሰረት ሰኞ ታህሳስ 8/2015 ከ100በላይ ሰልጣኞች በተገኙበት ስልጠናው ተጀምሮል፡፡ ስልጠናው ብዙዎችን ያነሳሳ እንዲሁም በራስ መተማመን ከፍም ሲል በጣምም …