እንኳን ደስ ያላችሁ

እንኳን ደስ ያላችሁ ለመልካም  ትውልድ ቤተሰብ እና ተመራቂዎች

ድርጅታችን ለትምህርት እና ስልጠና ላለው ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በዘንድሮ አመት በመጀምሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ 4ባልደረቦቻችንን  ሀምሌ 9/2014ዓ.ም እናስመርቃለን፡፡

በእለቱ ከ9፡00 ሰዓት ጀምሮ በማዕከላችን በምናደረገው የምርቃት ፕሮግራም በመገኘት የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ፡፡

መልካምነት ለሁሉም

ከትምህረት እና ስልጠና ዲርትመንት

ዩሓንስ እስጢፋኖስ

መልካምካምነት ሁሉም!!

Congratulations to the next generation of family and graduates

This year, we will be graduating our first and second degree 4 colleagues on July 9, 2014 with a strong focus on education and training.

Join us for a look at the graduation program at our canter starting at 9 p.m.

Goodness to all

From the Department of Education and Training

John Estfanose

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *