ሲሰጥ የነበረው ስልጠናችን ተጠናቀቀ

እንኳን ደስ ያላችሁ ተከታታይ ስልጠናችን ተጠናቀቀ

ድርጅታችን መልካም ትውልድ ለአለም እና ኢትዩጵያን ሚሊኒየም-2000ፕሬየርስ ቼይን ጋር በመተባበር ላለፉት 6 ተከታታይ ሳምንታት ስልጠና በህይወት ክህሎት ያሰለጠናቸውን ከ150 የሚበልጡ ሰልጣኞችን እንዲሁም በቤተሰብ እና በልጆች አስተዳደግ ላይ ያሰለጠናቸውን ተጨማሪ ሰልጣኞች
ከሀሙስ መጋቢት 12./2015 ጀምሮ ለተከታታይ 3ቀናት የተሳትፎ ሰርተፍኬት የምንሰጥ ይሆናል፡፡

ሰልጣኞች ለቀጣይ ህይወታቸው እንዲሁም ለትውልዱ የሚያካፍሉት መልካምነትን በዚህ የስልጠና ወቅት አግኝተዋል፡፡

ምስጋና
ለመልካም ትውልድ የትምህርት እና ስልጠና ቡድን አባላት
ለሰልጣኝ ለማ ለገሰ
ለአሰልጣኝ ማቲዎስ
ለስልጠና አስተባባሪ አቶ በለጠ
ለአሰልጣኝ ብሩ ሁሴን(መጋቢ)

ስልጠኛ ቡድን መሪ እና ቦርድ አባል ዩሐንስ እስጢፋኖስ
ፋይናንስ አስተባባሪ-ለአቶ ተስፋዩ መሪጊያ
ፎቶግራፈር እና ዲጅታል ቲም አባላት
ኢትዩጵያን ሚሊኒየም-2000ፕሬየርስ ቼይን ቲም
ለአቶ ሳሙኤል ኃይሉ እንዱሁም ለመላው ስልጣኞች ላደረጋችሁልን መልካም ትብብር ከልብ የመኘጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *