Training

ስልጠናው በተሳካ ሁኔታ ቀጥሎል
በጎአድራጎት ድርጅታችን ልዩ ትኩረት አድርጎ በሚሰራው የትውልድ ስራ ላይ የተለያዩ ማህበረሰብ ክፍሎችን በማሰልጠን እና በማስታጠቅ ቀጣይ መላው ኢትዩጵያን በምንደርስበት ደረጃ ለመስራት እንቅስቃሴ ጀምረናል፡፡
በዚሁ መሰረት የ22/23 ሁለተኛ የስልጠና መርሃ ግብር ቀጥሎል
ርዕስ፡ቤተሰብ-ክፍል 1
አሰልጣኝ፡ብሩ ጀማል(መጋቢ)
የስልጠና ቦታ ፡በማዕከሉ የስልጠና አዳራሽ
አዘጋጅ ፡የመልካም ትውልድ ለአለም በኢትዩጵያ ትምህርት እና ስልጠና ክፍል
ትውልድን ለመስራት ቤተሰብ በተለይም በጋብቻ ተጣምረው ልጆች ያላቸውን ወላጆች በእውቀት ማገዝ ቀጣዩ ትውልድ ላይ መስራት እንደሆነ ተረድተን በጋብቻ ከ5አመት ጀምሮ አብረው የቆዩ ቤተሰቦችን አሰልጥነናል፡፡በቀጣይ ተመሳሳይ ቤት እና ቤተሰብ ተኮር ስልጠናዎችን እየሰጠን በቤተሰብ እና በትውልድ ላይ ያለውን የነበረውን ሊኖር የሚችለውን ጫና በጋራ ለማቃለል እንተጋለን፡፡
ሀገር የቤተሰብ ውጤት ናት!!
የትምህርት እና ስልጠና ዲፓርትመንትን ድጋፍ ለማድረግ
በቴሌ ብር እና በወገን ፈንድ ድጋፍ ያድርጉልን(https://www.wegenfund.com/causes/malekaamenate-lahulume-goodness-for-all/)
The Training continued successfully..
We have started a movement to train and equip different sections of the society in the generational work that our GGFWIE organization is working on.
Accordingly, the 2ND training program of 22/23 follows
Topic: Family-Part-One
Coach: Beru jemal (Manager)
Training place: In the training hall of the center
Prepared by: A Good Generation for the World in Ethiopia Education and Training Department
We have trained families who have been together since 5 years of marriage.
A country is the result of a family!!
To support the Department of Education and Training
Support us፡with Tele-Birr and wegen fund
0934452323&(https://www.wegenfund.com/causes/malekaamenate-lahulume-goodness-for-all/)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *