CBE
Archives: Blog
Training
ስልጠናው በተሳካ ሁኔታ ቀጥሎል በጎአድራጎት ድርጅታችን ልዩ ትኩረት አድርጎ በሚሰራው የትውልድ ስራ ላይ የተለያዩ ማህበረሰብ ክፍሎችን በማሰልጠን እና በማስታጠቅ ቀጣይ መላው ኢትዩጵያን በምንደርስበት ደረጃ ለመስራት እንቅስቃሴ ጀምረናል፡፡ በዚሁ መሰረት የ22/23 ሁለተኛ የስልጠና መርሃ ግብር ቀጥሎል ርዕስ፡ቤተሰብ-ክፍል 1 አሰልጣኝ፡ብሩ ጀማል(መጋቢ) የስልጠና ቦታ ፡በማዕከሉ የስልጠና አዳራሽ አዘጋጅ ፡የመልካም ትውልድ ለአለም በኢትዩጵያ ትምህርት እና ስልጠና ክፍል ትውልድን ለመስራት ቤተሰብ በተለይም በጋብቻ ተጣምረው ልጆች …