የግማሽ ቀን ስልጠና በሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን ማዕከል

የግማሽ ቀን ስልጠና በሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን ማዕከል…

ድርጅታችን መልካም ትውልድ ለአለም በኢትጵያ ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ በሀገራችን ላሉ በጎአድርጎት ድርጅቶች እና ማህበራት የተለያዩ የአቅም ግንባታ፣የህይወት ክህሎት፣እንዲሁም ፕሮፌሽናል ስልጠናዎችን መስጠት ነው፡፡

በዚሁ መሰረት በሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ለ30 ድርጀቱ ሰራተኞች እንዲሁም ከህመሙ አገግመው በቀጣይ ለስራ የተዘጋጁ ጨምሮ በአጠቃላይ ከ50የሚበልጡ ሰልጣኞችን በራስ መተማመን በሚል ርዕስ በአሰልጣኝ አቶ ማቲዎስ ፋንታሁን ተሰቶል ፡፡በቀጣይም ከማዕከሉ መስራች እና ስራአስኪያጅ ጋር በመተባባር ቀጣይነት ያለው ስልጠና ለመስጠት ስምመነት ላይ ተደርሶል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *