በጎአድራጎት ድርጅታችን አደረጃጀቱ ላይ ትኩረት በማድረግ በባለሙያ ለመምራት በሚያስችል ቁመና ላይ ይገኛል፡፡ለዚህ ደግሞ ሃሳባችሁን ፣እውቀታችሁን ፣ጊዜያችሁን እና ገንዘባችሁን እየሠተጣችሁን ላላችሁ ኢተዩጵያዊያን በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡
ስራው እየቐጠለ ነው ዛሬም የእናንተን እገዛ እንሻለን፡፡ራዕያችን ለዘለቄታው የሰውን ልጆች ችግር ከመሰረቱ መንቀል ስለሆነ በትዕግስት እየጠበቃችሁን በአጭር ጊዜ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን እንድናስጀምር እንቅስቃሴያችሁንን ይደግፉ
በውጪ ላላችሁ ወገን ፈንድን ተጠቀሙ
በሀገር ውስጥ ያላችሁ ቴሌ ብር እና ባንኮቻችንን ተጠቀሙ
ጊዜ ፣እውቀት ፣ሃሳብ ያላችሁ ጎብኙን
መልካምነት ለሁሉም!!
Our charity is focused on its organization and is in a position to be professionally led. We would first like to thank all the Ethiopians who are giving of their ideas, knowledge, time and money.
The work is in progress and we need your help today. Support our efforts to launch various projects in a short period of time, as our vision is to permanently eradicate human problems.
Use wegen-fund for the outside party
Use your local Telebirr and our six banks
Visit us with time, knowledge, ideas
Goodness for All!!