ለተከታታይ 6 ሳምንታት የተዘጋጀ ስልጠና
አዘጋጆች ፤መልካም ትውልድ ለአለም በኢትዩጵያ እና ኢትዩጵያን ሚሊኒየም ፕሬየርስ
አሰልጣኝ ፤ኢንስትራክተር ለማ(የትምህርት እና ስልጠና ዲፓርትመንት )
አስተባባሪ፤አቶ በለጠ(ከትምህርት እና ስልጠና ዲርትመንት)
የስልጠናው ርዕስ፤ላይፍ ስኪል-
ክፍል 1 በራስ መተማመን
ክፍል 2-ተግባቦት
ክፍል 3-ራስን ማበልጸግ
ከላይ በተጠቀሰው የስልጠና ርዕስ መሰረት ሰኞ ታህሳስ 8/2015 ከ100በላይ ሰልጣኞች በተገኙበት ስልጠናው ተጀምሮል፡፡
ስልጠናው ብዙዎችን ያነሳሳ እንዲሁም በራስ መተማመን ከፍም ሲል በጣምም ዝቅ ሲል የሚያመጣውን ጥቅም እና ጉዳት እንዲሁም እያንዳንዱ ተሳታፊ ወደራሱ እንዲመለከት የሚያደርግ ድንቅ የስልጠና ጊዜ አሳልፈናል፡፡
በተከታታይ ቀሪ ሳምንቶች ..ይቀጥላል፡፡
ተቋማችን ሁሉንም የትውልድ አካል በሚመጥን እና በሚዳስስ መልኩ ሀገሪቷ እንዲሁም ማህበረሰቡ ለሚጠብቀው ቀጣይ ተስፋ እና እድገት ትውልድን በማዘጋጀት ላይ መስራታችንን እንቀጥላለን፡፡
በቀጣይ በየገል እና መንግስት ተቋማት ተደራሽነታችንን በማስፋት ትውልዱን በትምህርት እና ስልጠና ለማዘጋጀት እንተጋለን፡፡ለሁሉም ተባባሪ አካላት የከበረ ምስጋና እናቀርባለን