በድርጅቱ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በሆኑት ወ/ሮ መሰረት ባዩ ተነሳሽነት የራምሴ ጫማ ምርቶችን በመግዛት በዋናው ቢሮ አካባቢ ላሉ ወንድሞቻቸው በስጦታ መልክ እያበረከቱ ይገኛሉ፡፡
ላደረጉት መልካምነት እናመሰግናለን፡፡በዚሁ መሰረት በስልክ እየተደወለላችሁ ያላችሁ ወንድሞቻችን ጫማዎቹን በዋናው ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት እንድትወስዱ እንጠይቃለን፡፡
መልካምነት ለሁሉም!!
በቀጣይ ምስኪኖችን ጫማ መግዛት ለምትፈልጉ በባንክ አካውንታችን እና በቴሌ ብር ገቢ እንድታደርጉልን በድጋሚ እንጠይቃለን፡፡
Gift! From a good generation family
On the initiative of Ms. Meseret.B, the Managing Director of the GGFW-Ethiopia, they are buying Ramsey shoes and giving them as gifts to their brothers around the head office. Thank you for your kindness.
Goodness for All !!
Next time, we would like to ask you to deposit money through our bank account and telephone bill.